ሉሲ ወይም ድንቅነሽ ተብላ የተሰየመችው ቅሪተ አካል በአፋር ክልል ከተገኘች ዘንድሮ ኅዳር 15 ቀን 2017 ዓ.ም 50 ዓመቷን ደፍናለች፡፡ ቅሪተ አካሏን ካገኙት ዶናልድ ጆንሰን እንዲሁም፣ ከሉሲም ...
በአሜሪካ ካልፎርኒያ ግዛት ውስጥ አንድ አነስተኛ አውሮፕላን ትላንት ሐሙስ ተከስክሶ ሁለት ሰዎች ሕይወታቸውን እንዳጡ ፖሊስ አስታውቋል። አውሮፕላኑ ደቡብ ካልፎርኒያ ውስጥ በሚገኘ አንድ የቤት ዕቃዎች ...
The code has been copied to your clipboard.
ጋና በመላው ዓለም የሚገኙ ጥቁሮችን ወደ ሀገሯ እንዲመጡ በመጋበዝ ላይ ስትኾን፣ በቅርቡም 524 ለሚሆኑና በአብዛኛው ጥቁር አሜሪካውያን ለኾኑ ሰዎች ዜግነት ሰጥታለች። ጋና ከአምስት ዓመታት በፊት “የመመለስ ዓመት” የሚል ተነሳሽነት ከጀመረች ወዲህ የተሰጠ ከፍተኛው የዜግነት ቁጥር መሆኑም ታውቋል። ተነሳሽነቱ ...
President Joe Biden announced action to block Japanese firm Nippon Steel's proposed $14.9 billion purchase of U.S. Steel, ...
Guinea: The trial of opposition figure Aliou Bah, leader of the Liberal Democratic Movement, continued Thursday in a Conakry court on charges of “offense and defamation” against the head of the junta, ...
Gabina VOA is designed to be an infotainment youth radio show broadcasting to Ethiopia and Eritrea in the Amharic language.
(ዩኒሴፍ) በአወጣው ዓመታዊ ሪፖርት እንዳለው፣ ከትምህርት ውጪ እንዲሆኑ ከተደረጉት አዳጊዎች ውስጥ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የሚገኙት በአማራ ክልል ሲሆን፣ 4.4 ሚሊዮን ይሆናሉ። በመቀጠልም በኦሮሚያ ...
ዩናይትድ ስቴትስ ላስ ቬጋስ ከተማ በተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ሆቴል ደጃፍ በቴስላ ሳይበር ትራክ መኪና ፍንዳታ የሞተው ግለሰብ የአሜሪካ ጦር ሠራዊት አባል ነው ብለው ባለሥልጣናት ...